0% found this document useful (0 votes)
28 views7 pages

ERP Report 2024

- Transportation quality has improved as vehicles are operating fully and on schedule. However, passenger safety is still a challenge as accidents continue to occur when vehicles break down or drivers fail to follow security protocols. - The finance department reported that rental and maintenance costs were mostly on budget across departments except for a few overruns. Revenue generation was as expected overall. - Construction and infrastructure projects are progressing as planned with the exception of some delays due to supply issues.

Uploaded by

wudie707
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as DOCX, PDF, TXT or read online on Scribd
0% found this document useful (0 votes)
28 views7 pages

ERP Report 2024

- Transportation quality has improved as vehicles are operating fully and on schedule. However, passenger safety is still a challenge as accidents continue to occur when vehicles break down or drivers fail to follow security protocols. - The finance department reported that rental and maintenance costs were mostly on budget across departments except for a few overruns. Revenue generation was as expected overall. - Construction and infrastructure projects are progressing as planned with the exception of some delays due to supply issues.

Uploaded by

wudie707
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as DOCX, PDF, TXT or read online on Scribd
You are on page 1/ 7

Date:30/05/2016 E.

CERP Department
የኢአርፒ ሲስተም ሪፖርት
ቃሊቲ ትራንስፖርት መምሪያ

 በንብረት አስተዳደር፡- በኩል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡


 ነገር ግን እስካሁን ድረስ ያልተቀረፈው ጉዳይ እቃ ሲገዛ መለያ ቁጥር አለመኖርና ከደረሰኙ በፊት ወይም
እቃው ገቢ ሳይሰራለት ስራ ላይ መዋል፤ከጊዜ በኋላ ደረሰኙ ሲመጣ ደግሞ ከተጠቀሙት እቃ ጋር
አለመገኛኘትና ብዙ አይነት እቃዎችን በአንድ እቃ ስም በድምር ደረሰኝ አሰርቶ ማስመጣትና ወጭ
ለማድረግ ሲጠየቅ እቃው ገቢ ላይ አለመገኘትን የመሳሰሉት ነገሮች ያጋጥማሉ፡፡ስለዚህ እነዚህን ነገሮች
ለሚመለከተው የግዥ ክፍል ደረሰኞቹ ከተጠየቁት እቃዎች ጋር ተመሳሳይና ፓርት ቁጥር አሟልተው
እንዲመጡ ቢደረግ፡፡
 ፒስትሪ ላይ ያለው ማስተር ፕሮዳክትና ኢአርፒ ሲስተም ላይ ያለው በትክክል አልገባም፡፡ ይህ አለመመሳል
ደግሞ እቃው እያለ ወጭ ሲሰራ ኖት አቬሌብል ይላል፡፡
 ዋና ፀሐፊ/ፐርሶንል/ ክፍል፡- አኑዋል ሊቭ እና ሌሎችም እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ሌላው ያጋጠመው ችግር ማተርኒቲ ሊቭ
ሲሞላ ሲስተም ላይ ሙሉ 90 ቀኑን አስልቶ አያስቀምጥም፡፡ሙሉ የሶስት ወሩ ሲገባለት 90 ቀን ማለት ሲገባው 74
ቀን ብሎ ያስቀምጠዋል፡፡
 የኢምፐሎይ አክሰስ ያለቅድመ ሁኔታ ሊሚት ተደረጎ የሰራተኛ የአመት ፈቃድ ለመሙላት ተቸግረው
በድጋሜ እንዲስተካከል ተደርጓል፡፡
 ለሌላ ጊዜ ግን እንደዚህ ሴኩሪቲ ሪስትሪክሽን ለመስራት ሲፈለግ በቅድሚያ የሚመለከተው ሰራተኛ
ምንምን ኃላፊነት እንዳለበት ተጠንቶ ቢደረግ ጥሩ ነው፡፡
ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ክፍል
 የፈሳሽ ትራንስፖርት፡-የፈሳሽ ትራንስፖርት በዚህ ወር ከኢክስፔንስ ውጭ እየተሰራ ይገኛል፡፡
 ደረቅ ትራንስፖርት ፡-ስራውን ወደኋላ ላለማስቀረት በኢንቮይስ ክፍሉ እንዲሰራለት ታዝዞ እስከ ጥቅምት ድረስ
ተመዝግቧል፡፡
 ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ክፍል፡- እነሱ ሙሉ ለሙሉ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡
 ፋይናንስ ክፍል፡- በካሸር በኩል ያለው ሙሉ ለሙሉ ተሰርቷል፡፡ሌላው ግን በሌሎች ክፍሎች ጉድለትና በእነሱም
ምክንያት አላለቀም፡፡
 ቴክኒክ ዲፓርትመንት፡-እዚህ ዲፓርትመንት ያጋጠመው ችግር ለሰርቪስ የተላከው እቃና ተሰርቶ የሚመጣው
ደረሰኝ ፍፁም የተለያየ መሆኑ ፐርቼዥ ላይ ለመሙላት ተቸግረዋል፡፡ሌላው ከፋይናንስ የተሰጣቸውን በሙሉ
እያስገቡ ነው፡፡
በዚህ ወር የተሰሩ ስራዎች
 የሰራተኛና የነጋዴ ፕራይቤት አድሬስ፣አካውንት ፔየብልና ሬሴቬብል ተሰርቷል፡፡
 አዳዲስ ቬንደር፣ከስተመርና ፐሮዳክት ተፈጥሯል፡፡
 የሬንታል ማለትም የፈሳሽ ትራንስፖርት ኢንቮስ ሲመዘገብ የሚመጣውን የሂሳብ ልዩነት ለመቀነስ ዩኒት ፕራይሱን
ከ 4 ድጅት ወደ 6 ድጅት በመስተካከሉ ልዩነትን መቀነስ ተችሏል፡፡
 የቶታልን ያልገቡ ሆሪዞኖችን የ AGO&MGR(Rate*KM) ሙሉ በሙሉ ኢምፖርትድ ተደርገዋል፡፡

ከሄድ ኦፊስ ለወደፊት እንደሚሰሩልን አቅጣጫ የተቀመጡ ነገሮች እና ሌሎች


 የማሽነሪን ሰዓት ለመመዝገብ ታይም ሽት… ለወደፊት እንደሚሰሩ በእቅድ የተያዙ
 የጥገና መጠየቂያ
 የፈሳሽ ትራንስፖርት ሂሳብ ማወራረጃ
 የደረቅም የፈሳሽም ትራንስፖርት ደይሊ እስታተስና ወርሃዊ እስታተስ መስሪያ
 አፕሮቫል ሞጁል ላይ የስቶር ሪኬዌስት ሲሞላ ኦል አፕሮቫል ላይ ሰርች ባሩ በፕሮዳክቱ ስም እንዲሰራ ቢደረግ
Date:30/05/2016 E.CERP Department
በዚህ ወር ያጋጠሙን ችግሮች እና የሚያስፈልጉን ነገሮች
 ፐርቼዝ ላይ የነዳጅ ግዥ ሲመዘግቡ ሁሌም 1*በጠቅላላ ዋጋው ብር አድርገው እየሰሩ ይገኛሉ፤የነዳጁን ጠቅላላ
ሊትርና ነጠላ ዋጋውን ሲያስገቡ ትክክለኛ ዋጋውን አለመስጠት፡፡
 ሬንታል ላይ የቶታል ሪፖርት ሲጠየቅ የሀምሌንና የነሀሴን አያወጣም፡፡
 ማልቲ ፕራይስ ፐር ፕሮዳክት/HFO&LFO(Rate*KM)/ አፕላይ ማድረግ አልተቻለም
 ኢክስፔንስ ላይ ሪፖርት ክሪት ሲደረግ ፣አፕሮቭ ሲደረግ እና ፋይናንስ ላይ የተላኩትን ኢክስፔንሶች ለማየት

ተጨማሪ ማብራሪያ

ቃሊቲ ንብረት ክፍል የኢአርፒ ሲስተም ክንውን

ያጋጠሙ ችግሮች
አፕሮቫል ያለበት ደረጃ ምንም ጥሩ በጣም እ.በ.ጥሩ ምርመራ
ጥሩ
ፒቲካሽ ሪኬዌስት  የሀምሌ አልገባም የለም
ፐርቼዝ ሪኬዌስት  የለም
ስቶር ሪኬዌስት  የለም
ፔይመንት ሪኬዌስት  የለም
ኢክስፔንስ / Expense /  የለም
ፐርቼዝ/purchase/  የለም
ገቢ/Reciepts/ 
Date:30/05/2016 E.CERP Department
ወጪ/Delivery Order/  ኖት አቬሌብል ካለው
ውጭ
ማስተላለፍ/Internal  ምንም አልተጀመረም.
Transfer/

ትራንስፖርት ኦፐሬሽን ክፍል

ፈሳሽ ትራንስፖርት

ያጋጠሙ ችግሮች
አፕሮቫል ያለበት ደረጃ ምንም ጥሩ በጣም እ.በ.ጥሩ ምርመራ
ጥሩ
ፒቲካሽ ሪኬዌስት  ወደኋላ ያለውን ጨርሰዋል የለም
ወርክ አድቫንስ  ወደኋላ ያለውን ጨርሰዋል የለም
ኢክስፔንስ / Expense  ከሀምሌ ጀምሮ ያለው የለም
/ ያለበት ደረጃ ተጀምሯል ግን አላለቀም፡
75%ገናነው
ፐርቼዝ/purchase/  የሀምሌና ነሃሴ አልገባም የለም
ሬንታል/Rental/  የታህሳስ ብቻ ነው የቀረው የለም
Date:30/05/2016 E.CERP Department

ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት

ያጋጠሙ ችግሮች
አፕሮቫል ያለበት ደረጃ ምንም ጥሩ በጣም እ.በ.ጥሩ ምርመራ
Date:30/05/2016 E.CERP Department
ጥሩ
ፒቲካሽ ሪኬዌስት  በመስከረም ወር የተጀመረ የለም
ወርክ አድቫንስ  ሁሉም ተጀምሯል የሀምሌና ነሀሴ
ሁሉ አላለቀም
ኢክስፔንስ /  ከሀምሌ ጀምሮ ያለው ተጀምሯል የለም
Expense / ያለበት ግን አላለቀም
ደረጃ

ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዲፓርትመንት

ያጋጠሙ ችግሮች
አፕሮቫል ያለበት ደረጃ ምንም ጥሩ በጣም እ.በ.ጥሩ ምርመራ
ጥሩ
ፒቲካሽ ሪኬዌስት  ከመስከረም ጀምሮ የለም
የተሰራ
ስቶር ሪኬዌስት  የተሰራ አብዛኛው በስህተት በትራንስፖርት
የተጠየቀ
ፔይመንት ሪኬዌስት  ከሀምሌ ጀምሮ የተሰራ የለም

ኢክስፔንስ / Expense  ከሀምሌ ጀምሮ ያለው የለም


/ ተጀምሯል ግን አላለቀም
ፐርቼዝ/purchase/  የተሰራ የለም
ወርክ አድቫንስ  የተሰራ
ሬንታል/Rental/  የተሰራ
ሜይንቴናንስ/  ምንም አልተጀመረም የለም
maintenance/

የትራንስፖርት ቴክኒክ ዲፓርትመንት

ያጋጠሙ ችግሮች
አፕሮቫል ያለበት ደረጃ ምንም ጥሩ በጣም እ.በ.ጥሩ ምርመራ
ጥሩ
ፒቲካሽ ሪኬዌስት 
ፐርቼዝ ሪኬዌስት 
ኢክስፔንስ / Expense 
/ ያለበት ደረጃ
ሜይንቴናንስ/  ምንም አልተጀመረም work equipment
maintenance/ ባለመመዝገቡ/plate no./

ፋይናንስ ዲፓርትመንት(ካሸር)

አይነት ምንም ጥሩ በጣም ጥሩ እ.በ.ጥሩ ምርመራ


Date:30/05/2016 E.CERP Department
ፒቲካሽ/pety chash  ሁሉም የተሰራ
ትራቭል አድቫንስ/travel Advance  ሁሉም የተሰራ
ኢክስፔንስ / Expense /  ሁሉም የተሰራ

Access right of kality users

No Name of User Approval Expense Purchase Rental Employee Accounting

yohhanes full full full full no


Gashaneh full ok ok yichemerlet half full
Melkamu full ok ok ok yikens full
Rishan yikenes ok Full,yikenes ok
Shambel yikenes ok ok ok Full,yiknes no
Mihiretu ok Full,yikenes no
Adimasu ok ok ok ok yikenes no
Tesfaye yikenes yikenes ok ok yikenes Full,yikenes
Amare ok ok ok yichemerlet Half alew no
Dessalegn yikenes full ok ok yikenes Full yikenes
Yesi Nesibu Half alat no
soliyana ok ok ok half no
Mulat full full ok full no
Yilma
From the following modules users asked column adding to reject hand typing on product description.

From rental module users asked to modifiy modules to reject hand wring on product description of
driver name and FDC number,
So if you can modify or customize the module please add the column (FDC No. Numeric simply type,
Contactselecting)

From Purchase module users asked

 Contactselect option
 Receipt No:type
 Frequency No: Type
 Date:- select

From Approval module

 Kality transport work advance :-analytic account(Plate no)


Date:30/05/2016 E.CERP Department
 From approval list searching type :- by product name
From Expense
From To create page add Bill reference to insert invoice no

You might also like