67% found this document useful (3 votes)
659 views13 pages

2017 2024 25 GC Standards Training Program Amharic and English VIII

jjjjjj

Uploaded by

esayas
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as PDF, TXT or read online on Scribd
67% found this document useful (3 votes)
659 views13 pages

2017 2024 25 GC Standards Training Program Amharic and English VIII

jjjjjj

Uploaded by

esayas
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as PDF, TXT or read online on Scribd
You are on page 1/ 13

የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት

Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊ የሥልጠና ፕሮግራም ቅጽ
Page 2 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤት ነው፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሚያዘጋጃቸው በምርቶች
በአገልግሎቶችና ተዛማጅ ደረጃዎች ላይ ሰፋፊ የግንዛቤ ማስጨበጫዎችን ስልጠናዎችንና የቴክኒክ ድጋፎችን ለአምራችና
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ይሰጣል፡፡ ድርጅቶች የአሰራር ስርዓቶችን በተቀመጡ ስታንዳርዶች መሰረት እንዲዘረጉና
አሰራራቸውን እንዲያዘምኑ ምርቶችን በጥራት እንዲያመርቱ በማገዝ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲያደርጉ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች
መሰረት ስራዎችን ያከናውናል፡፡ በዚህ መሰረት ኢንስቲትዩቱ በ2017 በጀት ዓመት ለአምራችና ለአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችና
ለሌሎች ተጠቃሚዎች በደረጃዎች ላይ የሚሰጡ ስልጠናዎችን ያካተተ የሥልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ድርጅቶች
በሥልጠና ፕሮግራሙ እንዲሳተፋ ኢንስቲትዩቱ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡

The Institute of Ethiopian Standards is a government Institution that gives Products, systems & related Standards awareness, training
and technical supports to manufacturing & service giving Organizations. It paves the way that Organizations make their management
system efficient & effective, deliver quality services & innovate their work & produce quality products & services which in turn
make them involve in technology transfer through the use of Standards. On the basis of these facts, the Institute has prepared the
following Standards based training program for the period July 2024 - June, 2025. Therefore, IES is cordially invited you to use the
Training program & receive the different trainings.
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ No. 3
Page 3 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM

የስልጠና ርዕስ /Training Title


1. የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓትና አተገባበር በ ISO 9001 መሰረት (5 ቀናት) Quality Management System
Development & Implementation based on ISO 9001 (5 days) .................................................................... ……..4

2. የሥራ አመራር ስርዓት ኦዲት በ ISO 19011መሰረት (5 ቀናት) Management System Auditing based on ISO
19011 (5 days) .......................................................................................................................................................... 5

3. የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር ሥርዓትናአተገባበርበISO 22000 መሰረት (5 ቀናት) Food Safety Management System
Implementation based on ISO 22000 (5 days) ................................................................................................... 6

4. የአካባቢ ደህንነት ስራ አመራር ሥርዓትና አተገባበር በ ISO 14001መሰረት (5 ቀናት) Environmental Management
System based on ISO 14001 (5 days) .................................................................................................................... 6

5. የላቦራቶሪስራአመራርሥርዓት በISO/IEC 17025መሰረት (5 ቀናት) Laboratory Management System based on


ISO/IEC 17025 (5 days) ............................................................................................................................................ 7

6. የስራ ላይ ጤናና ደህንነት ስራ አመራር ሥርዓት በ ISO47501መሰረት (5 ቀናት) occupational Health And Safety
Management System based on ISO 47501 (5 days) ............................................................................................ 7

7. የስጋትቁጥጥርስራአመራርሥርዓትበ ISO 31000መሰረት (5 ቀናት) Management System based onISO 31000 ...... 8

8. የሃይልአጠቃቀምስራአመራርሥርዓትበ ISO 50001መሰረት (5 ቀናት) Energy Management System based on ISO


50001 (5 days) ........................................................................................................................................................... 8

9. የምግብ ደህንነት አደጋ/ጠንቆችትንተናእናቁልፍየቁጥጥርቦታዎች በES 588:2001(R 2015መሰረት (5 ቀናት)


Hazard Analysis And Critical Control Point (HACCP) based on ES 588:2001(R 2015) (5 days) ....................... 8

10. የስራ ቀጣይነት ስራ አመራር ስርዓትበ ISO 22301 መሰረት (5 ቀናት) Business continuity Management System
based on ISO 22301 ( 5 days )............................................................................................................................... 9

11. የትምህርት ተቋማት የሥራ አመራር ስርዓትበ ISO 21001 መሰረት (5 ቀናት) Management systems for Educational
organizations based on ISO 21001 ( 5 days ) ...................................................................................................... 9

12. የቱሪዝምናተዛማጅአገልግሎቶች - የሆቴሎች አገልግሎቶች ደረጃዎችበ ISO 22483 መሰረት (5 ቀናት) Training on Tourism
and Related Services-Hotels-Service Requirements based on ISO 22483 ( 5 days ) ....................... 9

13. ጽዱ የአመራረት ና የሀብት ስልጠት (5 ቀናት) Resource Efficiency and Cleaner Production ( 5 days ) ............ ……10

14. ሰርኩላር ኢኮኖሚ (5 ቀናት) Circular Economy/Industrial symbiosis ( 5 days ) ..................................................... 10

15. ዘላቂ የአመራረትና የአጠቃቀም ስርዓት (5 ቀናት) Sustainable Consumption and production ( 5 days )…… .......... 10

16. የአረንጓዴ የግዥ ስርዓት (5 ቀናት) Green procurement ( 5 days )............................................................................ 10

17. በደንበኞች ጥያቄ መሰረት አዲስ በተዘጋጁ፣በነበሩና በተከለሱ ደረጃዎች ላይ to be given on Ethiopian Standards which
are newly developed, revised based on customer request. .............................................................................. 11
18. አጠቃላይ መመሪያ /NOTE ................................................................................................................................. 12
19. የደንበኞች ግዴታ ................................................................................................................................................. 13
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 4 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM

የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
ሐምሌ 29 - ነሀሴ 3/2016 ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
QMS 1
1. የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓትና Aug. 5-9/2024  ሲኒየር ማኔጀሮች
ነሀሴ 13 - 17/2016  የምርት እና የአገልግሎት
አተገባበርበ ISO 9001 መሰረት QMS 2
ማናጀሮች
Aug.19 - 23/2024
(5 ቀናት) Quality ነሀሴ 27 - ጳጉሜ 1/2016  የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
QMS 3
Management System Sept. 2 – 6/2024  ተመራማሪዎች
መስከረም 20 - 24/2017  ሌሎች ባለሙያዎች
Development & QMS 4
Sept. 30 – Oct. 4/2024  ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
Implementation based on
ጥቅምት 4 - 8/2017 4750.00 ብር
ISO 9001 (5 days) QMS 5 The participants shall have Diploma or
Oct. 14 – 18/2024 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
above and can be:
ጥቅምት 18 - 22/2017 ብር)
QMS 6 ሥልጠና  Senior Managers,
Oct. 28 - Nov. 1/2024 (Training) (ለአምስት ቀናት)  Production and service managers
ህዳር 2 - 6/2017  Quality controllers
QMS 7 4750.00 ETB
Nov. 11 – 15/2024  Researchers
ህዳር 16 - 20/2017 (Four thousand seven hundred  Other professionals.
QMS 8 fifty ETB)
Nov 25 – 29/2024  Employees
(for 5 days)
ህዳር 30 - ታህሳስ 4/2017
QMS 9
Dec. 9 –13/2024
ታህሳስ 14 - 18/2017
QMS 10
Dec. 23 - 27/2024
ጥር 19 - 23/2017
QMS 11
Jan. 27 - 31/2025
የካቲት 3 - 7/2017
QMS 12
Feb. 10 - 14/2025
የካቲት 24 - 28/2017
QMS 13
March 3 - 7/2025
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 5 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
መጋቢት 8 - 12/2017
QMS 14
March 17 - 21/2025
መጋቢት 29 - ሚያዝያ 3/2017
QMS 15
April 7 - 11/2025
ሚያዝያ 13 - 17/2017
QMS 16
April 21 - 25/2025
ግንቦት 4 - 8/2017
QMS 17
May 12 - 16/2025
ሰኔ 2 - 6/2017
QMS 18
June 9 - 13/2025
ሐምሌ 29 - ነሀሴ 3/2016 ማንኛውም ሰራተኛ በቅድሚያ የ ISO 9001
MSA 1
2. የሥራ አመራር ስርዓት ኦዲት በ Aug. 5-9/2024 / የጥራት ሥራ አመራር ስርዓት ወይም
መስከረም 20 - 24/2017 ሌሎች የአመራር ስርዓቶችን ሥልጠና
ISO 19011መሰረት (5 ቀናት) MSA 2
Sept. 30 - Oct. 4/2024 በቅድሚያ የወሰዱ ፈተና ወስደው
Management System MSA 3 ህዳር 23 - 27/2017 በውጤታቸው ያለፉበትን የሚያረጋግጥ
Auditing based on ISO Dec. 2 – 6/2024 ሰርተፍኬት ማቅረብ የቻሉ፡
ጥር 5 - 9/2017
19011 (5 days) MSA 4
Jan. 13 - 17/2025 The participants shall take ISO 9001 Quality
4750.00 ብር
የካቲት 10 - 14/2017 ሥልጠና Management System Training or Other
MSA 5 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
(Training)
Feb. 17 - 21/2025 ብር) Management System standards training and
MSA 6 ሚያዝያ 13 - 17/2017 (ለአምስት ቀናት) with successful completion certificate.
April 21 - 25/2025
MSA 7 ግንቦት 11- 15/2017 4750.00 ETB
May 19 – 23/2025 ( Four thousand seven
hundred fifty ETB)
(for 5 days)
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 6 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
3. የምግብ ደህንነት ሥራ አመራር FSMS 1 ነሀሴ 6 – 10/2016 ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
Aug. 12 – 16/2024  ሲኒየር ማኔጀሮች
ሥርዓትና አተገባበር በISO FSMS 2  የምርት እና የአገልግሎት
መስከረም 27 - ጥቅምት 1/2017
22000 መሰረት (5 ቀናት) Oct. 7 – 11/2024 ማናጀሮች
Food Safety Management FSMS 3 ጥቅምት 25 – 29/2017  የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
Nov. 4 – 8/2024 4750.00 ብር  ተመራማሪዎች
System Implementation (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
FSMS 4 ታህሳስ 21 – 25/2017  ሌሎች ባለሙያዎች
based on ISO 22000 Dec. 30 – Jan. 3/2025 ሥልጠና
ብር)  ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
(5 days) FSMS 5 የካቲት 10 – 14/2017 (Training) (ለአምስትቀናት)
The participants shall have Diploma or
Feb. 17 – 21/2025 4750.00 ETB above and can be:
FSMS 6 መጋቢት 15 – 19/2017 (Four thousand seven hundred  Senior Managers,
March 24 – 28/2025 fifty ETB)  Production and service managers
(for 5 days)  Quality controllers
FSMS 7 ግንቦት4 – 8/2017  Researchers
May 12 – 16/2025  Other professionals.
FSMS 8 ግንቦት 25 – 29/2017  Employees
June 2 – 6/2025
መስከረም 27 - ጥቅምት 1/2017
EMS 1
4. የአካባቢ ደህንነት ስራ አመራር Oct 7 – 11/2024 4750.00 ብር
ታህሳስ 21 - 25/2017 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
ሥርዓትና አተገባበር በ ISO EMS 2
Dec. 30 – Jan. 3/2025 ብር)
14001መሰረት (5 ቀናት) ሥልጠና (ለአምስት ቀናት)
EMS 3 የካቲት 24 - 28/2017
Environmental Management March 3 - 7/2025
(Training)
4750.00 ETB
System based on ISO 14001 መጋቢት 29 - ሚያዝያ 3/2017 (Four thousand seven hundred
EMS 4
(5 days) April 7 - 11/2025 fifty ETB)
ግንቦት 25 - 29/2017 (for 5 days)
EMS 5
June 2 – 6/2025
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 7 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
5. የላቦራቶሪ ስራ አመራር ሥርዓት LMS 1 ነሀሴ 20 - 24/2016 ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
Aug. 26 - 30/2024 ሥልጠና 4750.00 ብር  ሲኒየር ማኔጀሮች
በISO/IEC 17025 መሰረት (5 LMS 2 ጥቅምት 11 - 15/2017 (Training) (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ  የምርት እና የአገልግሎት
ቀናት) Oct. 21 – 25/2024 ብር) ማናጀሮች
Laboratory Management LMS 3 ህዳር 23 - 27/2017 (ለአምስትቀናት)  የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
Dec. 2 – 6/2024  ተመራማሪዎች
System based on ISO/IEC ጥር 12 - 16/2017 4750.00 ETB
LMS 4  ሌሎች ባለሙያዎች
17025 (5 days) Jan. 20 - 24/2025 (Four thousand seven hundred  ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
LMS 5 መጋቢት 1 - 5 /2017 fifty ETB)
March 10 - 14/2025 (for 5 days) The participants shall have Diploma or
above and can be:
6. የስራ ላይ ጤናና ደህንነት ስራ OHSMS 1 ነሐሴ 6-10/2016  Senior Managers,
Aug. 12 - 16/2024  Production and service managers
አመራር ሥርዓት  Quality controllers
በ ISO 47501መሰረት (5 ቀናት) OHSMS 2 መስከረም 27 - ጥቅምት 1/2017
 Researchers
Oct. 7 - 11/2024
Occupational Health And 4750.00 ብር  Other professionals.
OHSMS 3 ህዳር 30 - ታህሳስ 4/2017 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ  Employees
Safety Management System Dec.. 9 – 13/2024 ብር)
based on ISO 47501 OHSMS 4 ጥር 26 - 30/2017 (ለአምስትቀናት)
(5 days) Feb. 3 – 7/2025
ሥልጠና 4750.00 ETB
OHSMS 5 መጋቢት 15 - 19/2017 (Training) (Four thousand seven hundred
March 24 – 28/2025 fifty ETB)
OHSMS 6 መጋቢት 29 - ሚያዝያ 3/2017 (for 5 days)
April 7 - 11/2025
OHSMS 7 ግንቦት 11 - 15/2017
May 19 - 23/2025
OHSMS 8 ሰኔ 2 - 6/2017
June 9 - 13/2025
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 8 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
7. የስጋት ቁጥጥር ስራ አመራር RMS 1 ነሐሴ 6-10/2016 ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
 ሲኒየር ማኔጀሮች
ሥርዓት በ ISO 31000መሰረት Aug. 12 - 16/2024
 የምርት እና የአገልግሎት
(5 ቀናት) RMS 2 ህዳር 9 - 13/2017 4750.00 ብር ማናጀሮች
Nov. 18 - 22/2024 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
Management System based  የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
ብር)  ተመራማሪዎች
on ISO 31000 (5 days) RMS 3 ጥር26 - 30/2017 ሥልጠና (ለአምስትቀናት)  ሌሎች ባለሙያዎች
Feb. 3 – 7/2025 (Training)
 ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
4750.00 ETB
RMS 4 መጋቢት 15 - 19/2017
(Four thousand seven hundred The participants shall have Diploma or
Mar. 24 - 28/2025
fifty ETB) above and can be:
RMS 5 ሚያዝያ 13 - 17/2017 (for 5 days)  Senior Managers,
April. 21 - 25/2025  Production and service managers
8. የሃይል አጠቃቀም ስራ አመራር ታህሳስ 7 - 11/2017 4750.00 ብር  Quality controllers
EnMS 1
Dec. 16 - 20/2024 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ ብር)  Researchers
ሥርዓት በ ISO 50001መሰረት (5 የካቲት 3 - 7/2017 (ለአምስትቀናት)  Other professionals.
EnMS 2 ሥልጠና
ቀናት) Feb. 10 - 14/2025
(Training) 4750.00 ETB  Employees
Energy Management System ግንቦት 25 - 29/2017 (Four thousand seven hundred
EnMS 3
June 2 – 6/2025 fifty ETB)
based on ISO 50001 (5 days) (for 5 days)
9. የምግብ ደህንነት አደጋ/ጠንቆች ነሀሴ 20 - 24/2016 4750.00 ብር
HACCP 1
ትንተና እና ቁልፍ የቁጥጥር ቦታዎች (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
Aug. 26 - 30/2024
ሥልጠና ብር)
በES 588:2001 (R 2015 መሰረት ህዳር 9 - 13/2017 (Training) (ለአምስትቀናት)
HACCP 2
(5 ቀናት) Hazard Analysis And Nov. 18 – 22/2024 4750.00 ETB
Critical Control Point (HACCP) ጥር 12 - 16/2017 (Four thousand seven hundred
HACCP 3 fifty ETB)
based on ES 588:2001(R 2015) Jan. 20 –24/2025 (for 5 days)
(5 days)
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 9 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
10. የስራ ቀጣይነት ስራ አመራር ጥቅምት 11 - 15/2017 4750.00 ብር ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
BCMS 1
ስርዓት በ ISO 22301 መሰረት Oct. 21 – 25/2024 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ  ሲኒየር ማኔጀሮች
ታህሳስ 14 - 18/2017 ብር)  የምርት እና የአገልግሎት
(5 ቀናት) BCMS 2
(ለአምስትቀናት) ማናጀሮች
Dec. 23 – 27/2024
Business continuity መጋቢት 29 - ሚያዝያ 3/2017 ሥልጠና 4750.00 ETB  የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
BCMS 3 (Training)
Management System based April 7 – 11/2025 (Four thousand seven hundred  ተመራማሪዎች
fifty ETB)  ሌሎች ባለሙያዎች
on ISO 22301 ( 5 days ) BCMS 4
ግንቦት 4 - 8/2017
May 12-16/2025 (for 5 days)  ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
11. የትምህርት ተቋማት የሥራ EOMS 1 ጥቅምት 11 - 15/2017
Oct. 21 – 25/2024 4750.00 ብር The participants shall have Diploma or
አመራር ስርዓት በ ISO 21001 above and can be:
ታህሳስ 21 - 25/2017 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
መሰረት (5 ቀናት) EOMS 2 ብር)  Senior Managers,
Dec. 30 – Jan 3/2025  Production and service managers
Management systems for ሥልጠና
መጋቢት 8 - 12/2017 Training  Quality controllers
Educational organizations EOMS 3 March 17 - 21/2025
4750.00 ETB
 Researchers
(Four thousand seven hundred
based on ISO 21001 ግንቦት 4 - 8/2017 fifty ETB)  Other professionals.
( 5 days ) EOMS 4  Employees
May 12 – 16/2025 (for 5 days)
ሰኔ 9 - 13/2017
EOMS 5
June 16 – 20/2025
12. የቱሪዝምና ተዛማጅ ጥቅምት 4 - 8/2017 4750.00 ብር
TRHS 1
አገልግሎቶች - የሆቴሎች አገልግሎቶች Oct. 14 – 18/2024 (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
ሥልጠና ብር)
ደረጃዎች በ ISO 22483 መሰረት TRHS 2 ታህሳስ 7 - 11/2017 (Training) (ለአምስትቀናት)
Dec. 16 - 20/2024
Training on Tourism and Related 4750.00 ETB
Services-Hotels-Service TRHS 3 የካቲት 10 - 14/2017 (Four thousand seven hundred
Feb. 17 – 21/2025 fifty ETB)
Requirements based on ISO
(for 5 days)
22483 ( 5 days ) TRHS 4 ሚያዝያ 13 - 17/2017
April 21 - 25/2025
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 10 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
13. ጽዱ የአመራረት ና የሀብት ጥቅምት 25 - 29/2017 4750.00 ብር ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
RECP 1
Nov. 4 – 8/2024 ሥልጠና (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ  ሲኒየር ማኔጀሮች
ስልጠት (5 ቀናት) (Training) ብር)  የምርት እና የአገልግሎት
RECP 2 ጥር 5 - 9/2017
Resource Efficiency and Jan. 13 - 17/2025 (ለአምስትቀናት) ማናጀሮች
Cleaner Production ( 5 days ) 4750.00 ETB  የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
(Four thousand seven hundred  ተመራማሪዎች
RECP 3 ግንቦት 11- 15/2017
fifty ETB)  ሌሎች ባለሙያዎች
May 19 – 23/2025
(for 5 days)  ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
14. ሰርኩላር ኢኮኖሚ (5 ቀናት) CE 1 ጥር 19 - 23/2017
Jan. 27 - 31/2025 The participants shall have Diploma or
Circular Economy/Industrial CE 2 መጋቢት 1 - 5 /2017 ሥልጠና 4750.00 ብር above and can be:
symbiosis ( 5 days ) March 10 - 14/202 (Training) (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ  Senior Managers,
ብር)  Production and service managers
(ለአምስትቀናት)  Quality controllers
15. ዘላቂ የአመራረትና SCP 1 ጥር 26 - 30/2017 4750.00 ETB  Researchers
Feb. 3 – 7/2025 ሥልጠና (Four thousand seven hundred
የአጠቃቀም ስርዓት (5 ቀናት) (Training)
 Other professionals.
fifty ETB)  Employees
Sustainable Consumption SCP 2 ግንቦት 25 - 29/2017 (for 5 days)
and production ( 5 days ) June 2 – 6/2025

16. የአረንጓዴ የግዥ ስርዓት GP 1 ጥቅምት 4 - 8/2017 4750.00 ብር


Oct. 14 – 18/2024 ሥልጠና (አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ
(5 ቀናት) (Training) ብር)
Green procurement GP 2 መጋቢት 8 - 12/2017 (ለአምስትቀናት)
( 5 days ) March 17 - 21/2025 4750.00 ETB
(Four thousand seven hundred
fifty ETB)
(for 5 days)
አራት ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ ብር
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. 3 Page No.
ዓመታዊየሥልጠናፕሮግራምቅጽ
Page 11 of 13
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
የሥልጠናው የሚሰጠውአ
ክፍያ
የሥልጠናውርዕስ ቁጥር የስልጠናውቀን ገልግሎት መስፈርት
Training Date (በሰው/በቀን)
Title of the training Training Service to Requirement
Payment (per head)
Number be offered
የምርትደረጃዎች/Product Standards. ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ሆነው
17. በደንበኞች ጥያቄ መሰረት  በኬሚካል ደረጃዎች Chemical  ሲኒየር ማኔጀሮች
 የምርት እና የአገልግሎት
አዲስ በተዘጋጁ፣ በነበሩና Standards
ማናጀሮች
በተከለሱ ደረጃዎች ላይ የሚሰጥ  በጨርቃጨርቅ ደረጃዎች Textile ግንዛቤ
 የጥራት ቁጥጥር ሰራተኞች
Standards ማሰጨበጫ
የግንዛቤ ማስጨበጫ፤ ሥልጠናና ሥልጠናና
 ተመራማሪዎች
 በቆዳ ደረጃዎች Leather Standards  ሌሎች ባለሙያዎች
ቴክኒክ ድጋፍ ርዕሶች ቴክኒክ
 በኤሌክትሮኒክስ ደረጃዎች  ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
Awareness, Training and ድጋፍ
Electronics Standards ከሐምሌ
Technical Supports to be  በኤሌክትሮሜካኒካልደረጃዎች
The participants shall have Diploma or
1/2016- ሰኔ above and can be:
given on Ethiopian Electro-mechanical Standards 30 /2017  Senior Managers,
Standards which are  በሲቪልና ኮንስትራክሽን ደረጃዎች ባሉት የስራ  Production and service managers
 Quality controllers
currently developed, revised Civil and Construction Standards ቀናት  Researchers
based on customer request.  በምግብና እርሻ ደረጃዎች Food and  Other professionals.
Agriculture Standards.  Employees
 በስራ አመራር ስርዓት ደረጃዎች
Management system Standards
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. Page No.
ዓመታዊ የሥልጠና ፕሮግራም ቅጽ 3
Page
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM

18. አጠቃላይ መመሪያ /NOTE

1. ሥልጠናዎቹን ለመሳተፍ የሚቻለው የሥልጠና መጠየቂያ ቅጽ OF/IES/SID/006 ተሞልቶ ክፍያው ከተፈጸመ


በኋላ ብቻ ነው፡፡The applicants shall fill the form OF/IES/SID/006, settle training fee and be approved before
acceptance.
2. ሰልጣኞች ለየስልጠናው መመዝገብ የሚችሉት በጊዜ ገደቡ ውስጥ ነው፡፡ስልጠናው አስቀድመው ለቀረቡ በቁጥር
ከ15 እስከ 25 ሠልጣኞች ብቻ የሚሰጥ ሲሆን ሌሎች በቀጣዩ ዙር ይስተናገዳሉ፡፡The first 15 to 25 applicants
registeredfor a Training Program in the specified time frame will be accepted for their first choice.Others will
be entertained in the following round.
3. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ የማምረቻ ድርጅቶች አቅማቸውን እስኪገነቡ ድረስ የሚሰጣቸው ሥልጠናና የቴክኒክ
ድጋፍ በነፃ ይሆናል፡፡ The training and technical support will be free of charge provisionally for those who
come from the associations of Micro & Small Enterprises.
4. በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ለሚካሄዱ ስልጠናዎች ለአንድ ሰልጣኝ በቀን 900.00 ብር (ዘጠኝ መቶ ብር ) ይከፈላል፡፡
ይህም የስልጠና ሰነድ ክፍያን አያካትትም The service charge for the trainings arranged to be conducted in the
Head Office of the Institute will be 900 Birr (Nine hundred Birr) for a person per day (This doesn’t include
fee for training material)
5. ከኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ውጪ ለሚካሄዱ ስልጠናዎች የስልጠና ሰነድ ክፍያን ሳይጨምር ለአንድ ሰልጣኝ በቀን
500 ብር ( አምስት መቶ ብር ) የሚከፈል ሆኖ እንደቦታው ርቀት ለአሰልጣኞች የትራንስፖርት፣የአበልና የመኝታ
አገልግሎቶችን ሥልጠናውን የሚወስደው ድርጅት ክፍያውን ይሸፍናል፡፡ The service charge for the trainings
arranged to be conducted outside the Head Office of the Institute will be 500 Birr for a person per day and the
customer will cover the expenses related to transport, accommodation and per diem of the facilitators. (This
doesn’t include fee for training material )
6. የስልጠና ሰነድ ክፍያ 250.00 ብር ነው ፡፡/Training material fee will be 250.00 birr/
7. ይህ የክፍያ መጠን በማንኛውም ሁኔታ በኢንስቲትዩቱ ሊከለስ የሚችል መሆኑ ታሳቢ እንዲደረግ እናሳስባለን፡፡
The training fee/payment may be updated by the Institute in any circumstances.
8. በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ለሚካሄዱ ስልጠናዎች የምግብና የሬፍሬሽመንት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
Lunch and Refreshment will be provided for the trainings arranged in the Head Office of the Institute.
9. የኢንስቲትዩቱ (የዋና መ/ቤቱ አድራሻ) ከቦሌ ድልድይ ወደ መገናኛ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከአንበሳ
አውቶቡስ ጋራዥ አለፍ ብሎ ቃል ህንፃ አጠገብ ነው፡፡While coming from Bole Bridge to Megenagana it is
located next to the Addis Ababa City Bus Garage next to Kal Building.
10. ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ከኒያላ ሞተርስ ኃ.የተ.የግ ማህበር ፊት ለፊት ይገኛል፡፡ While
coming from Megenagna to Bole along the Ring Road infront of Nyala Motor Share Company.
11. ከዓመታዊ ፕሮግራሞች በተጨማሪ በደንበኞች ጥያቄ መሰረት 15 ሰልጣኞች ከተገኙ ስልጠናው ተመቻችቶ ሊሰጥ
ይችላል፡፡. Upon request of Customers that request a tailor made training shall attain a minimum of 15 trainees
per class.
12. የሥልጠና አገልግሎት ክፍያ ከስልጠናው በፊት አንድ ሳምንት (8 ቀን) ቀድሞ መፈጸም አለበት፡፡
The training service charge is required to be settled before one week from the commencement of the Training
date.
13. የሥልጠና መለያዎች QMS 1, QMS 2, ወዘተ ሲሆኑ ተመራጩን የሥልጠና ጊዜ ቅጹ ላይ በቀላሉ ለማመልከት
ሊያገለግሉ ይችላሉ፡፡
The Training codes are like QMS1, QMS2, QMS3, etc.. You can specify the round of trainings and can be used
to identify the preferred round of training during applying.
የኢትዮዽያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት
Document No.:

OF/IES/SID/005
INSTITUTE OF ETHIOPIAN STANDARDS
Title
Issue No. Page No.
ዓመታዊ የሥልጠና ፕሮግራም ቅጽ 3
Page
ANNUAL TRAINING PROGRAM FORM
14. ተጨማሪ መረጃ ከድረገጻችን www.ethiostandards.org ወይም በስልክ ቁጥር +251-116460686 ወይም+251-
116460111(ማዞሪያ)/0968584680 በመደወል, ፖ.ሳ.ቁ.2310.ወይም በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት አዲሱ ህንጻ
የስልጠና አካዳሚ 4ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር C5-4 በግንባር በመቅረብ ወይም በቴሌግራም ቻናላችን ማግኘት ይቻላል፡፡
For Additional information you can visit our web site: www.ethiostandards.org or email
[email protected] or our Telegram channel
Tel. + 251 11460686, + 251 116460111(PBX) or 096858468, P. O. Box 2310 or In person at IES Head Office,
New Building Training Academy, 4th Floor, Room Number C5-4 or our Telegram channel
https://t.me/+3EQG1Vj5m0UyOWY8
To get detailed information about the training please, Telegram Channel:https://t.me/+3EQG1Vj5m0UyOWY8
15. የደንበኞች ግዴታ
 ከጥበቃ በር ጀምሮ ለሚጠየቁት ፍተሻ ፈቃደኛ መሆን ያስፈልጋል፡፡
 ከተፈቀደው የእንቅስቃሴ ቦታ ውጪ አለመሄድ፡፡
 በኢንስቲትዩቱ የተዘጋጁትን የእጅ መታጠቢያዎች፤ማድረቂያ፤ሽንት ቤትና ሌሎች መገልገያዎችን፤
በጥንቃቄ መጠቀም፡፡
 በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ እስካሉ ድረስ የሚሰጡ የቃልና የጽሁፍ መመሪያዎችን ማክበር፡፡

Coming Soon በዚህ


ባርኮድ
በቅርብ ቀናት በኢንስቲትዩቱ የሚጀመሩ አገልግሎቶች የሥልጠና
ቴሌግራም
የስልጠና ሞዳሊቲ ቻናል
 በቨርቹዋል የሚሰጥ ስልጠና /(VIRTUAL TRAINING)
ይቀላቀሉ፡፡
 በኦንላይን የሚሰጥ ስልጠና (ONLINE TRAINING)
 ከስራ ሰዓት ውጪ በቅዳሜና እሁድ መርሀ ግብር የሚሰጥ ስልጠና You can
 ከስራ ሰዓት ውጪ በማታ መርሀ ግብር የሚሰጥ ስልጠና join our
 የስልጠና ከነሙሉ መስተንግዶ ከአልጋ፤ ከቁርስና እራት ጋር፡፡
የባለሙያ ዕውቅና
 የመሪ ኦዲተርነት ዕውቅና
 የኦዲተርነት ዕውቅና
 ተባባሪ ኦዲተርነት ዕውቅና
 የውስጥ ኦዲተርነት ዕውቅና
 ተባባሪ የውስጥ ኦዲተርነት ዕውቅና
 የደረጃ አማካሪዎች የባለሙያነት ዕውቅና
 የአማካሪ ድርጅቶች የደረጃ ማማከር ብቃት ዕውቅና
የኪራይ አገልግሎቶች
 የአዳራሽ ኪራይ ያለ ሪፍረሽመንት
 አዳራሽ ኪራይ ያለ ሪፍረሽመንት በበዓላት ቀን ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ
 አዳራሽ ኪራይ ከሪፍረሽመንት ጋር ምሳን ጨምሮ
 አዳራሽ ኪራይ ከVIP ሪፍረሽመንት ጋር ምሳን ጨምሮ
 አዳራሽ ኪራይ ከሪፍረሽመንት ጋር ምሳን ጨምሮ/በበዓላት ቀን ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ
 የተለያዩ አገልግሎቶች ኪራይ
 የአልጋ አገልግሎት
 የጂም አገልግሎት
 የላውንደሪ አገልግሎት
በቅርቡ የሚጀመሩ አዳዲስ የስልጠናዎች ርዕሶች በዌብሳይትና በቴሌግራም ቻናላችን በየጊዜው የምንገልጽ ይሆናል ፡፡

You might also like