Youth Coalition Agreement .Docx With Suggestions
Youth Coalition Agreement .Docx With Suggestions
ቁጥር:-___/____/2017 ዓም
ይህ የዉል ስምምነት ከዚህ በኃላ ውል ሰጭ እየተባለ በሚጠራው በደሴ ከፍታ ወጣቶች ጥምረት preparation
አድራሻ፡- ደሴ
አድራሻ፡- ደሴ
የውል ሰጪ ግዴታዎች
ወጣት ሀና የማነ
በወጣት ጥምረቱ ጠቅላላ ጉባኤ አማካኝነት በ አመራሮቹ የፀደቀውን የስራ እቅድ መተግበር እና ጥምረቱ የሚተገብራቸው ስራዎች
ላይ በንቃት መሳተፍ ፡-
በጥቅል፡-
በባይሎው የተጠቀሱ እና በሊቀ መንበሩ የሚሰጡ ሃላፊነት መወጣት
1
Please contact us
+25195-381-1056 General assembly chair parson
Page
ቁጥር:-___/____/2017 ዓም
ከጥምረቱ ጸሐፊ አና ሊቀ መንበር ጋር ተናቦ መስራትበወር ቢያንስ 20 ወጣቶች ጥምረቱን እንዲቀላቀሉ ማምጣት አለበት
።
በወር 10 የሚሆኑ ወጣቶችን ምቹ፤አርኪና ቀልጣፋ የሆነ የተዋልዶ ጤና እንዲያገኙማስቻል አለበት።
በወር 3 ወጣቶችን የከፍታ ገ/ቁ/ብ/ህ/ሰ/ማ አባል ማስገባት አለበት።
5 ወጣቶችን ወደ መሰረታዊ ማንበብ ና መፃፍ ትመህርት እንዲከታተሉ ማድረግ እና ሌሎች የከፍታ አገልግሎቶችን
እንዲያገኙ ማስቻል አለበት።
ጥምረቱ በሚወጣው ኘሮግራም መሠረት የወጣት ጥምረቱ ቢሮ በመገኘት ወጣቶችን ማስተናገድ አለበት።
ለወጣቶች ወይም ለማህበረሰብ ተሳትፎ አገልግሎት ላይ በተሰጠው የስራ ቦታ ላይ በሀላፌነት ማስተዳደር አለበት፡፡
የቤተሰብ መምሪያን አገልግሎት የበጎ አድራጎት ማገዝ አለበት። Youths Coalition
በዝርዝር፡-
አለመግባባትን ስለመፍታት
2
Please contact us
+25195-381-1056 General assembly chair parson
Page
ቁጥር:-___/____/2017 ዓም
በተዋዋይ ወገኖች መካከል አለመግባባት ከተፈጠረ በውሉ መንፈስና በውሉ አባሪ ሰነዶች መነሻ የሁለቱ ተዋዋይ
ወገኖች በጋራ ድርድር ለመፍታት ይችላሉ፡፡
አለመግባባቱ በጋራ ውይይት ካልተፈታ አግባብ ባለው የኢትዮጵያ ህግ መሰረት በሚፈቅድለት ለመዳኘት
ተስማምታለች፡፡
ውሉ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ ውል በአንድ አመቱ እየታደሰ በተዋዋይ አካላት ተፈርሞና በውሉ ውስጥ የተጠቀሱት ሥምምነቶች ተፈጻሚነት
እስከሚጠናቀቅ ድረስ በህግ ፊት የሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች የጋራ ስምምነት ውል በመሆን ያገለግላል፡፡
ዉል ሰጭ በዉል ተቀባይ ግዴታ ዉስጥ የተጠቀሱት በስምምነቱ መሰረት ተፈፃሚ ካልሆኑ የስምምነት ዉሉን ይህ
ስምምነት ከተደረገበት በአንድ ወር(1) ወስጥ በማንኛዉም ቀን በቅጥር ደብዳቤዉ ላይ በተገለጸዉ የቅጥር ሁኔታ
ሳይወሰን ወይም ሳይገደብ ውሉን የማቋረጥ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
IYA Dessie city kefeta
ዉል ተቀባይ የድሲፕሊን ግድፈት ከፈጸመ/ች ወይም ከተጠረጠረ/ች ዉል ሰጭ ግድፈቱ በተፈጠረበት በማንኛዉም ቀን
መግለጫ/ማብራሪያ፡
ዉሉን ለማቋረጥ ይገደዳል፡፡
Youths Coalition
በዚህ ህጋዊ የስራ የዉል ስምምነት በሌላ መልኩ ካልተገለጸ በስተቀር
ዉል፡- በዉል ሰጭ እና ዉል ተቀባይ መካከል ለተወሰነ ጊዜ የተደረገ የአገልግሎት ወይም የስራ ስምምነት ነዉ፡፡
የዉል ተቀባይ ግዴታ፡- በጥቅል እና በዝርዝር የተጠቀሱትን የዉል ተቀባይ የስራ አገልግሎቶችን ያጠቃልላል
የድሲፕሊን ግድፈት፡- አገልግሎት የሚሰጡበትን ተቋም ንብረት በግዴለሽነት ማበላሸት፤ መስረቅ፤መዝረፍ፤ ከሁለተኛ ወገን ጋር
ተመሳጥሮ ማዘረፍ፤ ላልታለመለት አላማ ማዋል፤ በተቋሙ ህግና ደንብ አለመመራት እና አለማክበር (ለምሳሌ የስራ ሰዓት
አለማክበር፤ ሳያሳዉቁ ከስራ መቅረት፤ በሆነዉ ባልሆነዉ ከተቋሙ እና ድርጅቱ ሰራተኛ ጋር መነታረክ እና ጠብ ጫሪ መሆን፤ ሙያዊ
ስነ-ምግባርን አለማክበር……)፤ የድርጅቱን ህጋዊ ሰዉነትና ሚስጥራዊ አሰራርን በማን አለብኝነት ካለ ድርጅቱ ፍቃድ
ለሁለተኛ አካል ወይም ድርጅት አሳልፎ መስጠት፤የተገልጋይን መረጃ ካለ ተገልጋይ ፍቃድ በቸልተኝነት ወይም በቂም በቀል
ለሁለተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እና በዚህ ዉል ያልተጠቀሱትን ማንኛዉም የዲሲፕሊን ግድፈቶችን ያካትታል፡፡
Please contact us
+25195-381-1056 General assembly chair parson
Page
ቁጥር:-___/____/2017 ዓም
ውል ሰጭ ውል ተቀባይ
Please contact us
+25195-381-1056 General assembly chair parson
Page